Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቀጥለን የምንአየው ጉዳይ ይሆናል የይሖዋ ምስክሮች በመካከላችን የማዕረግ ልዩነት እንደአላቸው ማንም የሚረዳው ነው የይሖዋ ምስክሮች ወደጉባኤያቸው በሚሔዱበት ወቅት ሁሉ ምናልባት ዛሬ እነ አብርፃም ከመቃብር ተነስተው በጉባኤያችን እናገኛቸው ይሆናል የተባለውም ከዚህ የተነሣ ነው ከዚህ በሳይ በተገለፀው መልኩ ሲሰብኩ ከቆዩ በኋላ በመዝሙር ምዕራፍ በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ በምድርም ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚዋለሽ ሰሚለው የመጽሐፍ ቅዱስና የትናንሽ ጽሑፎች የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚባል ነው እንዲሁም የመጽሐፍ ቅድስ የዓለም አቀፍ ተማሪዎች የሚልም ስም አላቸው እነዚህ ሁሉ ስሞች ቢኖራቸውም ሦስተኛ ስም ለራሳቸው አወጡ ይህ ኛ ስማቸው የአዲስቱ ዓለም ማህበር የሚል ነው።
የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ ላይ የ ዓም እትም ገጽ የንጋት ጎህ መጀመሪያ ንዑስ ርዕስ ሥር የተጻፈውን ተመልከቱ ስለዚህ ሲት ራሴል የሆዱን በሆዱ አድርጎ ወደዚህ ድርጅት ከዚህ በላይ በተገለጸው መልኩ ከገባ በኋላ ባርቦር ከሚባል ከድርጅቱ የበላይ አስተዳዳሪ ጋር እየተባበረ ከዐ እስከ ዓም ይህንን የዓለምን ጥፋት ትምህርት አስተምረዋል ነገር ግን ይህች ዓለማችን ተቃጥላ በ ዓም መጥፋት ትንቢታቸው ስለአልተፈፀመ እንደገና ክስረት ውስጥ ገቡ አሁን በዚህ በ ዓም ወቅት ራሴል ከፍተኛ ድምፅ ካላቸው ከድርጅቱ ባለስልጣናት አንዱ ሆኗል ይሁን እንጂ የዚህ የአድቬንቲስቶች ድርጅት አጠቃላይ ዋና ሐላፊ ከህ ኤንኤች ባርቦር ሣይቀር ሁሉም በ የዓለም ተቃጥላ አለመጥፋት ምክንያት የተነሣ ተስፋ ቆርጠዋል ምዕመናኖቻቸው በዚሁ ተስፋ መቁረጥ እየተበተኑ ፄዱፅ ራሴል ግን ከመደመሪያውኑ ከጥቅም አንፃር የተቀላቀላቸው ስለሆነ በሌላ ዘዴ እንዴት የሕዝብን አእምሮ እያፈዘዙ መበዝበዝ እንደሚቻል ወደማሰላሰሉ ገባ እንጂ ተስፋ አልቆረጠም ድሮም እንደዚህ ያለውን ቅዥት ስለማያምን ግርግሩ ለራሴል ስሜት አልሰጠውም ነበር ስለዚህ ራሴል አሁን የተናጋውን የሕዝቡን አቋም እንዴት እንደገና አረጋግቶ መበዝበዝ እንደሚቻል እቅድ እያወጣ ሲያሰላስል ነበር ተስፋ የቆረጠው ኤንኤች ባርቦር ግን ሲት ራሴልን ወደ ቢሮው ጠርቶ የሚከተለውን የድርጅቱን ሚስጢር አጫወተው የባርቦር ተስፋ መቁረጥ ይህ የድርጅቱ ዋና ፃላፊ ኤንኤች ባርቦር ራሴልን በቀጠሮ ካገኘ በኋላ ተስፋ መቁረጡን ያጫወተው እንዲህ ብሎ ነበር «ከአንግዲህ አንዳች ነገር ለማድረግ መፈለግ እርባና ቢስነት ይሆናል የጎህ መሥራች ተኮናታሪዎቻችን ኮንትራታቸውን አቋርጠዋል ምከንያቱ በ ዓም ጌታ መጥቶ ዓለምን አጥፍቶ ሕዝቡን ስለአላዳነ መሆኑ ግልፅ ነው በ ዓም የዓለም መጨረሻ ይመጣል ተብሎ በተስፋ ሲጠባበቁ የነበሩት ያኔም ተስፋ ቆርጠዋል ያኔ የነበሩት ምዕመናኖቻችን አሁንም አሉ እጅጉን ተስፋ የቆረጡትም እነርሱ ጭምር ስለሆኑ ሁኔታውን የከፋ ያደርገዋል ከዚህም በላይ የማተሚያ ድርጅታችን ማሺኖች ያረጁ አሮጌዎች ናቸው እነርሱን እንኳ ቀይረን እዓዳንቀሳቀስ እንደድሮው ከሁሉም የምንአገኘው ገቢያችን ቆሟልና በዚህ መልኩ የሞተውን ሥራ እንደገና ለማንቀሳቀስ መሞከር ትርፉ ኪሣራ ነው የሚል ፃሳብ ገለፀለት እምነት በጉዞ ላይ መጽሐፍ ገጽ የራሴል መልስ ራሴል በዚህ ድርጅት በጥቂት ጊዜ እጅግ በጣም ከፍተኛ ባለስልጣን መሆን እንደቻለ እንመለከታሰን ምክንያቱም እንደዚህ ያለ የማሕበሩ ክስረት ሚስጥር አሰወቅቱ ለማንም ስስማይነገር ነው ሌላው ቀርቶ ጉዳዩ የግድ ለማይመሰከታቸው ኃላፊዎች እንኳን አለሰወቅቱ የማይነገር ሚስጥር ነው የድርጅቱ ዋና አስተዳዳሪ ለራሴል ያጫወተው ይህንን ሚስጢር ነውበዚህ መልኩ በቅድሚያ ሲያጫውተው ራሴል በፅሞና ካዳመጠው በኋላ በወሳኝ ድምፁ ቀጥሎ ያለውን መልስ የስጠው «ሚስተር ባርቦር ምን ማለትህ ነው። ሲት ራሴል በየካቲት ቀን ዓም እኤአ አይሪሽ ኢስኮት ከሆኑ ቤተሰብ ተወልዶ እስከ ጥቅምት ቀን ዓም ኖሮ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ግለሰብ ነው እራሱን እስከ ቻለ ጊዜ ድረስ ከወላጆቹ ጋር ወደ ካልቪኒስት ቤተከርስቲያን ይሄድ ነበር ራሴል ዕድሜው ለትምህርት በደረስ ጊዜ በእኛ አገር የሕዝብ ትምህርት እየተባለ በሚጠራው የግል ትምህርት ቤት ገብቶ ለተወስነ ጊዜ እንደተማረ ይነገራል ይሁን እንጂ የራሴል የትምህርት ደረጃ በግልፅ የሚገልፅ ታሪክ የለም ፅድሜው ዓመት ገና እንደሞላ ወንበር ሻጭ ከሆነ አባቱ ጋር እየዋለ በወንበር መሸጡ ሥራ ያግዝ እንደነበረና በትርፍ ጊዜ ከአንዱ የዛይማኖት ድርጅት ወደ ሌላ የፃይማኖት ድርጅት እየተዘዋወረ ይመራመር እንደነበር ታውቋል የራሴል አናት ራሴል በተወለደ በ ዓመት ፅድሜው ጥላው ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየች ግማሽ የሕፃንነት ዘመኑን በአባቱ አሳዳጊነት አሳልፏል ከላይ እንደተባለ ራሴል ከ ዓመት ዕድሜው ጀምሮ ከወላጆቹ ሃይማኖት ውጭ እየዞረ ከመመራመሩም በላይ በወወክማም ድርጅት አንቅስቃሴ ተሣትፎ ነበረው በመጨረሻም በዚህ መጽሐፍ ምዕራፍ አንድ እንደአየነው የሃይማኖት ድርጅቶች ምርምር ውጤቱ ዛይማኖተኛ እንዲሆን በማስቻል ፈንታ ተጠራጣሪና እምነተ ቢስ ስለአደረገው የፃይማኖት ጉዳይን እርግፍ አድርጐ ትቶ ከአባቱ ጋር በወንበር ሸያጭ ሥራ ላይ ለመስማራት መወስኑን ተመልክተናል ይሁን እንጂ እጮኛው በነበረች በሚስስ ማርያ አማካኝነት ወደጠላቸው የሃይማኖት ድርጅት ስብከት እንደተመለሰም ገምተናል ራሴል ባያምንበትም ከኤንኤች ባርቦር ጋር ሆኖ ከ ዓም ጀምሮ እስከ ዓም ድረስ ዓለም ተቃጥላ ትጠፋለች እኛም ወደ ሰማይ እንወሰዳለንፍየሚለውን ስብከት አስተምረዋል ነገር ግን የራሴል እጮኛ ማልስ ማርያና ሌሎችም የድርጅቱ ኃላፊዎች እንደጠበቁት ሣይሆን ቀርተዋል ሁለተኛ እንደዚህ ያለውን ትምህርት አናስተምርም ብለው ድርጅቱን ለመልካም ዓላማ ማዋል ስለቆረጡ ራሴል ተበሳጨ ራሴል ጥቅም የሚያስገኘው እንዲህ ያለ የሽብር መንዛት ስብከት መሆኑን አመነ በሌላ ሙያ እንዳይተዳደር ልዩ ሙያ የሌለውና ዘልቆ ያልተማረ ሰው ስለነበር እንዲህ ባለው የማጭበርበር እና በማሸበር ሥራ መሠማራቱን መረጠ አጮኛው ሚስስ ማርያም ከራሴል ጋር በ ዓም ወደ ሰማይ ከወጡ በኋላ የመጋባት ተስፋ ስለነበራት ላለፉት ዘጠኝ አመታት በእጮኝነት ስም ብቻ አብረው ከረሙ ነገር ግን ሰማይ የመውጣት ተስፋቸው ሣይሣካ ቀረ በዚህ መልኩ ተስፋ ስስቆረጠች ሚስስ ማርያ ከዘጠኝ ዓመቱ እጮኛው ከራሴል በስተቀር የሚያፅናና ሌላ አጋር አጣች ስለዚህ ከአድቬንቲስት ድርጅች ከሲት ራሴል ጋር መገንጠልን መረጠች ራሴል በ ዓም የአድቬንቲስት ድርጅት አባልና የክንድ ቡድን መሪ ሆኖ ተሹሞ አንደነበር የሚታወስ ነው ስለዚህ ማሪያ እንደተባለው ከ ዓም ክስረት በኋላ ለዘጠኝ ዓመት በእጮኛ ስም አብራ የቆየችውን ራሴልን ለማግባት ተገደደች አስቀድሞ በሚስስ ማርያ ገንዘብ ገዝቶ አሠራሩን ከባርቦር የተማረበትን የህትመት መኪናውን ይዞ ከማርያ ጋር በ ዓም በገሐድ ከአድቬንቲስት ድርጅት ተገነጠሉ እዚህ ላይ ማርያን እንድትገነጠል ሊያደርግ የቻለው ሲት ራሴል ። በገንዘብና ንብረት ተቆጣጣሪነት ርመሽሽሽሽቸ ጥዕዝርጠ የሚሰውን ስም እንዲሠረዝ አድርጎ መስራት ትችያለሽ ከእምነታችንና ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ አንፃር ግን ወንድ ልጅ ያውም ራስሽ የሆነ ባልሽ እያለ የበሳይ አካል ሆነሽ በዳይሬክተርነት መምራት አትችይም እኔና አንቺን የለየ ምንም ስሰሌለ የዳይሬክተርነት ማዕረጉን ሰእኔ አስረክቢ ብሏት አረፈ ሞኝዋ ማርያም የድርጅቱን ንብረት ከተቆጣጠርኩፀፃፊና ገንዘብ ያዥ ከሆንኩ ችግር የለም ከዚህ በላይ ደግሞ ከሁሉ የበለጠ የምንአምንበት የአምላካችን የመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ ነው ስለዚህ ይሁን ብላ ካመነች በኋላ ሲት ራሴል የድርጅቱ መሪ እንዲሆን ፈቀደችሰት ከዚህ በኋላ ምላጩ ራሴል ጉዳዩ ወደሚመሰክተው መስሪያ ቤት ሄዶ ፅዮን መጠበቂያ ማማ ዝዉርርከኪ የሕትመት መጠበቂያ ማማ የግል ኩባንያ» ብሎ አስመዘገበ እንዲሁም የዚህ ኩባንያ ንብረት የራሱ የሲትራሴል መሆትን ኩባንያውንም የሚመራ እራሱ መሆኑን በሕግ አፀደቀ ምስክሮቹ በመሰኮታዊ ሥራ የ እትም መጽሐፍ ገጽ ከሕዳጉ ማስታወሻ የመጨረሻው አረፍተ ነገር እንዲህ ይነበባል «ከ ሄሯህቲሃሂ ጺ መሃ ከ ክር ፎሃ ከሃ ን ሃ ል ከሃ ፐ ህ» ከዚህ በኋላ የራሴል ሴራ ይፋ መውጣት ጀመረነሹ ራሴል ድሮም አሮጊትዋን ያገባው ለገንዘቧ ብሎ ሲሆን አርስዋም በ ዓም ወደሰማይ የመውጣት ተስፋ ከተሟጠጠ በኋላ ማጣፊያ ሲያጥራት እና ሲጨንቃት የ አመት እጮኛዋን ለማግባት ተገድዳሰች ሲትራሴል ከዚህ በላይ በተገሰፀው መልኩ አሮጊቷን ከስልጣን ካባረረ በኋላ አይኖቹን በአጐጠጐጤ ኮረዶች ላይ መጣል ጀመረ ገንዘብ መጣ ፍቅር በጓዳ ወጣ እንኳን እንዳይባል ከበፊቱም ለገንዘብዋ እና በእርስዋ ረዳትነት ላገኘው የዕድገት ደረጃ ብሎ ነበር እንጂ የጋስ ፍቅር ኖሮት አልነበረም አሁን ደግሞ በተጨማሪ ገንዘብ በኪሱ እንደጐርፍ መጉረፍ ስለጀመረ ማርያ በራሴል ዐይን አሮጌ ቆርቆሮ አያገለግልም እንደሚባለው አይነት ሆነች ራሴል ዐይኑን የጣለባት ሴት ወይዘሪት ሮዝቤል ትባላለች ራሴል ከዚህች ወጣት ሴት ጋር አጠራጣሪ በሆነ ቦታ ሁሉ መታየት ጀመረ ማርያ ይህንን የራሴልን ጉድ ስሰደረሰችበት ፈጣኝ እርምጃ ለመውሰድ ተንቀሳቀሰች የማርያ እርምጃ ስልጣንዋን ለባልዋ አስረክባ ግን በገንዘብ ያዥነትዋና በንብረት ተቆጣጣሪነትዋ እንደሚገባ ስለአልሠራች በራሴል ክስ ገንዘብ እንደጐርፍ መጉረፍ እንደጀመረ ተመልክተናል ይባስ ብሎ ራሴል አሮጊትዋን እየናቀ መምጣቱን ስሰተረዳች ጅብ ከፄደ በኋላ ውሻ ጮኸ እንዲሉ ማርያ ድርጅቴን መቆጣጠር ይገባኛል ብላ ተነሣች አንዳች መጽሔት ያሰፍቃዴ አይታተምም እንዳች ወጭ እኔ ሣላውቅ አይደረግም ካልሆነ በሕግ እጠቀማሰሁ ብላ ተነሣች እንዲሁም አድራጐቱን አውግዛ ካልታረመ እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀችው ይህ ራሴል ያላሰበበት ድንገተኛ አደጋ ነበር ስለዚህ ራሴል አፉን አለስልሶ ያሰችውን ሁሉ በእሽታ ከተቀበለ በኋላ ሌላ ከተጋቡ የንብረቱን ግማሽ በሕግ ትካፈላለሰች ራሴል ግን አሮጊቷን ቤሳ ሴትን የመመልከቱን ግን ውሸት ነው እያለ በውሸት መሐላ አሣመናትፎ እኔ ከአለአንች አላውቅም ንብረትሽን ደግሞ ከአንቺ ሌላ ማን ይቆጣጠራል ታዲያ በዚህ ስጋት አይግባሽ ብሎ በሐሰት ፍቅር በመደባበስ አረጋጋት ማርያም የመቆጣጠር ሥራዋን ጀመረች ከዚህ በኋላ ራሴል ዓመሉን አለስልሶ እኔ ከአለ አንቺ ምን አለኝ እኒ አፈቅርሻለሁ ብሎ ሚስቱን በውሸት ፍቅር እየዳበሰ በሌላ በኩል ደግሞ እርስዋን በማያዳግም መልኩ ሙልጭዋን ሰማስወጣት እቅድ ማዘጋጀት ጀመረ ራሴል ይህ በራሱ ስም የተመዘገበውን የማማ ማተሚያ የግል ድርጅትና የግል ንብረት መሰወጥ ፈለገ ለምን። ይህም ዘዴ ከላይ እንደተገሰፀው በራሱ ስም የግል ንብረት ተብሎ እንዳይመዘገብና የራሱም ንብረት እንደአልሆነ በሕግ ማፀደቅ ነው ከዚህ በፊት ይህ ድርጅት ከፅዮን ማማነት ወደ ማማ የግል ንብረት የሕትመት ድርጅት መለወጡ የሚታወስ ነው እሁን ደግሞ ከማማ የግል ንብረት ማተሚየ ቤትነት ወደ የመጠበቂያ መጽሐፍ ቅዱስና የትናንሽ ጽሑፎች ማህበር እንዲስወጥ ተደረገ በዚህ መልኩ ሁሉን ካጠናቀቀ በቷላ የዚህ የመጠበቂያ ማማ መጽሐፍ ቅዱስና የትንሽ ጽሑፎች ማኀበር የሚሰውን ስም በሕግ አፀደቀ ይህ ለኛ ጊዜ ከላይ በተጠቀስው አዲስ ስም ከተመዘገበ በኋላ ይህ ድርጅት በቦርድ ዳይሬከተሮች ፆ እንደሚመራ ንብረትነቱ የግለስቦች ንብረት ሣይሆን የበጎ አድራጎት ንብረት መሆኑንድርጅቱም የበጎ አድራጎት ድርጅት ስለሆነ አትራፊ ነጋዴም ድርጅት አለመሆኑን ጭምር አስመዘገበ የማሕበሩም ዋና አላማ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነትን በልዩ ልዩ የህትመት ጽሑፎች ትናንሽ መጽሔቶች ጋዜጦችና አመቺ በሆነ መንገድ ሁሉ በነዓ ሰህዝብ ማስተማርና ማሰራጨት ነው ከላይ እንደተባለው ይቐ በጎ አድራጊ ድርጅት የሚመራው በቦርድ ዳይሬክተሮች ነው ተብሎም በሕግ እንዲመዘገብ አስደረገ በመጨረሻም እነዚህ የቦርድ ዳይሬክተሮች ለማህበሩ ኘ ሬዝዳንት ተጠሪ መሆናቸውም ተመዘገበ እነዚህ የቦርድ ዳይሬክተር ተብዬዎች እራሱ ራሴል በመጽሐፍ ቅዱስ ያጃጃላቸውና እንደ ልብ የሚያዛቸው ሰዎች ናቸው ከእነዚህ ስዎች ጋር ከላይ በተቀሰው መልኩ ተመካክሮ ከጨረሰ በቷላ በማያዳግም መልኩ በማርያ ላይ እርምጃ ለመውሰድ ተነሳ የራሴል እርምጃ ሚስስ ራሴል ጉድዋን ሣትአውቅ እየዞረች በጉባኤዎች የሕዝብ ንግግር ታደርግ ነበር። ብትለው ሴት በወንድ ላይ መሰልጠንና ወንድን ማስተማር አትችልም በማለት መልስ ሰጣት ለመከራከር ስትሞክር እያጣደፈ ከቤት አባረራት ምስክሮች በመለኮታዊ አላማ የ ዓም እትም መጽሐፍ ምዕራፍ ገጽ ተመልከቱ ራሴል ይህንን ተንኮል የአሜሪካን መንግስት የከፍተኛ ፍርድ ቤት የሕግ ጠበቃ ከሆነው አንድ ግለሰብ ጋር እየተመካከረና ዘዴውን እያጠና እንደነበር ግልፅ ነው ስለዚህ ከዚህ በቅርበት ከሚያውቀው ሰው ጋር ሆኖ በሕግ ሽፋን የአሮጊትዋን ገንዘብ ቀምቶ ሙልጭዋን እንድትወጣ አድርገዋል እዚህ ላይ ራሴል ምንም ግፍ የማይፈራ ሌሎችን የሃይማኖት ድርጅቶችን ከራሱ የግል ፍላጎት አንፃር የሚኮንን በየጊዜው የእግዚአብሔር ባሕሪይ ፍቅር ፍርድ ጥበብና ኃይል ናቸው ብሎ በውሸት በሚያነበንባቸው መፈክሮች የማያምን ካዲ ግለስብ ነው ከላይ በተገለጸው መልኩ የሚስቱን ንብረት ቀምቶ ካባረረ በኋላ በ ዓም በሕግ ፈታት ምስክሮቹ በመለኮታዊ ሥራ መጽሐፍ ገጽ ተመልከቱ በመጨረሻም የሕግ ሽፋን እየሰጠ ሲያግዘው የነበረው በዋሽንግተን የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጠበቃ የሆነው ሰው ሥራውን ትቶ ከራሴል ጋር የዚህ የዋች ታዎር የመጽሐፍ ቅዱስ እና ትናንሽ ጽሑፎች የበጎ አድራጐት ድርጅት አባልና የጥቅሙ ተካፋይ ባለስልጣን ሆኖ ማርያ በተባረረች በዓመቱ ማለት በ ዓም ድርጅቱን መቆጣጠር ጀመረ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ ላይ መጽሐፍ ገጽ ተመልከቱ ራ ድ ቤት መሄድ ሚስስ ራሴል በሕግ መብቴን እስከብራለሁ ብላ በፍርድ ቤት ራሴልን ከሰሰች ራሴል ግን ከላይ ከተጠቀሰው ሕግ አዋቂው ወገኑ ጋር በበቂ መልኩ የሕግ ሽፋን አበጅቶ ስለነበር በፍርድ ቤቱ የሚከተለውን መልስ ሰጠ « ይህ ድርጅት የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ነግዶ የሚያተርፈው ምንም ነገር የለም ይህ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሥራ የሚካሄደው በ የቦርድ ዳይሬክተሮች ነው። ለአምስተኛ ጊዜ እንደገና በ ዓም ዓለም በሙሉ ይጠፋል የሚለውን ትንቢት ማወጅ ጀመሩ የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ ላይ የ ዓም እትም መጽሐፋቸው ገጽ ተመልከቱ በጣም የሚያሳዝነው ራሴል አራሱን ፖስተር ራሴል ማለት የመንፈሳዊ እረኛ እያለ እየጠራ ነገር ግን ምንም እምነት ሣይኖረው ሌሎችን አለልክ እንዲያምኑ እያጃሻለ ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን እውቀታቸውን ባልተቆጠበ መልኩ መበዝበዙ ነው ምንም ነገር እንደማይፈጠር ልቡ እያመነ በ ዓም የዚህ ዓለም መንግስታት በሙሉ በ ዓም እኤአ ይጠፋሉ የእግዚአብሔር መንግስትም በእነርሱ ትቢያ ላይ ትመሠርታለች እያለ ሕዝቡን ያሳምን ነበር የጥፋቱ ቀን የራቀ እየመሰላቸው ምዕመናኖች የቸልታ መንፈስ ስለአሳዩ በ ዓፖፓኗፐ ይሆናል ተብሎ የታወጀውን ጥፋት እንደገና በማሳጠር በ ዓም ይሆናል ሲል አወጀ ለዚህ ነው ራሴል ቅንጣት እምነት ሣይኖረው ሴሎችን በጥቅሶች እያወናበደ አለልክ አክራሪ ዓማኞች እንዲሆኑ እያደረገ ይጠቀምባቸው ነበር የሚያሰኘውእንደዚህ አድርጎ ማስተማሩን ቀጥለን እንመልክት ራሴል በ ዓም እኤአ የዓለም መጨረሻ በ ዓም ይሆናል የሚል አቋሙን ለውጦ እንዲህ ሰበከ «ትልቅ ጥፋት ተቃርበዋል ምንም እንኳን ይህ ትልቅ ጥፋት በትክክል በዚህን ጊዜ ይከሰታል ባይባልም የማዕበሉ ጥፋት መምጣት ከ ወይም ከ ዓመት አይበልጥም የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ ላይ የ ዓም እትም መጽሐፍ ገጽ ተመልከቱ በ ዓም ጥፋች ይመጣል ማለቱን እንዴት እናውቃለን። የሚል የየዋሆች ጥያቄ ሊኖር ይችላል መልሱ ቀላል ነው ጥፋት ከ ወይም ከ ዓመት በማይበልጥ ጊዜ ይመጣል የተባለው እኤአ በ ዓም ነበር ስለዚህ የጥፋቱ መከሰት ዘመን የተባለውን ዓመት ወስደን ከ ዓም ጋር በ ዓምኔ ዓም ስንደምር የምንአገኘው ዓም እንደሆነ ነው በዚህም በመጣብህ መጣብሽ ሽብር ስብከቱ ሰዎችን ለማሞኘት ችለዋል ከጊዜ በኋላ ደግሞ በ ዓም ይመጣል የተባለው የዓለም መጨረሻ ስለአልመጣ እንደልማዱ ሰበብ ደርድሮ ያው በ ዓም እንደሚሆን መሰበኩን ቀጠለ በ ዓም የዓለም ጥፋት አለመምጣት በዚህ በ ዓም የዚህ ዓለም ምድራዊው መንግስታት ጠፍተው የእግዚአብሔር ሰማያዊ መንግስት በማቴዎስ ምዕራፍ ፅ ቁ መሠረት ትመሠረታለችፎ እኛም ምርጥ የቤተክርስቲያን አባላት በዚሁ በ ዓም ወደ ሰማይ እንወጣለን የሚለው ትንቢታቸው አሁንም ከክከሸፈ የዓለም መጨረሻ ከሆነ በኋላ ምዕመናኖቹን እየመራ እንኳን ወደ ሰማይ መውጣት ራሴል ጥቅምት ቀን ዓም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በዚህን ጊዜ እያሞኛቸው አለደመወዝ በሆድ ብቻ ሌት ተቀን ያሠራቸው የነበሩ ከሰባቱ የቦርድ ዳይሬክተሮት አባላት ብዙዎቹ መሣሣታቸውን አወቁ ከእንቅልፋቸው መባነን ጀመሩ ክላይ እንደተባለው እነዚህ የቦርድ ዳይሬክተሮች ቤቴል በሚባለው በማሕበሩ ድርጅት ውስጥ እየኖሩ በነፃ ምግብ እየተመገቡ ሥራውን ሌት ተቀን የሚሠሩ ናቸው በ ዓም የዚህ መጽሐፍ ደራሲ እንደሚያውቀው ከሆነ እነዚህ የቦርድ ዳይሬክተሮች አና ሌሎችም በቪህ ቦታ እንዲሠሩ የተፈቀደላቸው ሰዎች ምግባቸውንና መኖሪያ ቤታቸውን በነፃ እያገኙ ለሊስትሮና ለመሳሰሉት ጥቃቅን ወጭዎች የአሜሪካን ብር የኪስ ገንዘብ ይሰጣቸው እንደነበር ነው በሌላ አባባል በፈላጭ ቆራጭ ኘሬዝዳንት እየተመሩ በሆዳቸው ብቻ አለደመወዝ በነፃ የሚያገለግሉ ናቸው ጡረታቸው ለኘሬዝዳንቱና ለድርጅቱ መመሪያ እስከመጨረሻ ፍጹም ታማኝነትን የሚያሳዩ ከሆነ የተቻላቸውን እየሠሩ ምግብ መመገብ ብቻ ነው በዚህ መልኩ ሲያገለግሉ የነበሩት የድርጅቱ የቦርድ ዳይሬክተሮች ለአምስተኛ ጊዜ በ ዓም የዓለም መጨረሻ አለመሆኑን በተገነዘቡ ጊዜ ኛ እንደዚህ እያልን ሕዝብን ማታለል የለብንም ስለዚህ ይህንን ሁኔታ ማረም አለብን መታረም አለበት ብለው ተነሱ ይኸንኑ በወቅቱ ሟቹ ሲቲ ራሴልን ለተካው ራዘር ፍርድ ለተባለው ሰው ሐሳባቸውንና ውሳኔአቸው አስረዱት እያየቱደጋገመ ሲገለፅ እንደነበረው ሁሉ የማሕበሩ ኘሬዝዳንት ፍጹም ፈላጭ ቆራጭ አዛዥ ነው እንጂ በቦርድ ዳይሬክተሮች የሚታዘዝ አይደለም በሕጉም ቢሆን የቦርድ ዳይሬክተሮች የበላይ ወሳኝ አካሎች ሆነው ኘሬዝዳንቱ ለቦርድ ዳይሬክተሮች ተጠሪ አይደለም በሕግ በተገላቢጦሽ የቦርድ ዳይሬክተሮች ለኘሬዝዳንቱ ተጠሪ ተመዝግበዋል ከዚህም በላይ በቪህ ዓም ዓለም ትጠፋለች እኛም የዘላለም ሕይወትን አግኝተን ለዘላለም እንኖራለን በሚል ቸካካ እምነት ከመመራት ውጭ የቦርድ ዳይሬክተር ተብዬዎች ምንም ነገር የሚያቁትና ለማወቅም ምንም ፍላጉት ያልነበራቸው ናቸው አሁን በ ዓም የዓለም መጨረሻ ስሰአልሆነ እንዲሁም እንኳን እነርሱን እየመራ ወደ ሰማይ መውጣቱ ቀርቶ ራሴልም ስለሞተ ከእንቅልፋቸው እየባነኑ ስሕተቱን ሰማረም ቢሞክሩም በዚህ ልምድ አልባ ሙከራቸው ተሸነፉ። ሲት ራሴል በዓለም መጨረሻ አያሞኛቸው መሠረታዊ የሕግ ሥልጣን እንዳይኖራቸው ስሰአደረገ ነው ሲት ራሴል ሁል ጊዜ ሐግን ተከትሎ በፈቃደኝነት የሠራበት ጊዜ አልነበረም ይህ ማሕበር የተመሠረተው በፔንሶላቨኒያ ሕግ ነው ራሴል በመጽሐፍ ቅዱስ ያጃጃላቸውንና ብዙ በትምህርት መሆናቸው ቁ ጣፍ ውሀ ዓካ ክሽሽ ዓለም ያልዘለቁት ፍጹም ታዛዥዎቹን በቻ ሰብስቦ የቦርድ ዳይሬክተሮች ካደረገ በኋላ የቦርዱ ዳይሬክተሮች ለኘሬዝዳንቱ ተጠሪ መሆናቸውን በሕግ አስመዘገበ ይህ የቦርድ ዳይሬክተርነትና ለኘሬዝዳንቱ ተጠሪ የመሆን ሹመታቸው በየዓመቱ ካልታደሰ አይሠራም ስለዚህ አንዴ ከተመዘገቡ የዚህ ዓይነት ስልጣንአቸው በሕግ ፊት ዋጋ የሚኖረው በየዓመቱ ካሣደሠ ብቻ እንደሆነ በፔንሴላቫኒያ ሕግ የተደነገገ ነው ራሴል ግን ማርያን ሙልጭዋን ለማባረር ብሎ እነዚህን የእምነት አክራሪ የቦርድ ዳይሬክተሮችን በሕግ እንዲመዘገቡ አድርጐ ከተጠቀመባቸው በኋላ በየዓመቱ ይህንን ስልጣንአቸው ሣያሳድስላቸው ቀረ ስለዚህ በስም ብቻ የቦርድ ዳይሬክተሮች በሕግ ግን የሕግ መሠረት ያልነበራቸው ናቸው በዚህ ደረጃ ላይ እያሉ ነው የድርጅቱን ዓላማ ለመቀያየርና ኘሬዝዳንቱ ለቦርድ ዳይሬክተሮች ተጠሪ እንዲሆኑ ለማድረግ የተነሱት ራሴልን የተካው ራዘር ፎርድ የሕግ ሰው ነበር የራሴልንም የሕግ አማካሪ የነበረ ሰው ነው በዚህ መልኩ በሆድ ብቻ ያገለግሉ የነበሩ የቦርድ ዳይሬክተሮች የድርጅቱን ዓላማ ሰመቀየርና ኘሬዝዳንቱን ለመሻር በተነሱ ጊዜ ራዘር ፎድ ኃይል ጭምር ተጠቅሞ ከድርጅቱ ጠራርጉ አስወጣቸው ምትክ የሚያምንባቸውን ፍጹም ታዛዥዎችና የሆኑትን የቦርድ ዳይሬክተር እንዲሆኑ በሕግ አስመዘገባቸው ተባርረው ቀሩ የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ የ ቭ ዓም ኢኤአ መጽሐፋቸውን በገፅ ፅ እና ተመልከቱ በእነርሱም ታማኝዎች ወዲያውኑ ከዚህ አንፃር ሕጋዊ መብት ስለሌላቸው የ ዓም ስሕተታቸውን አንዴት እንደአስተባበሉ የአፋፎ ልጅ ጠላፎ እንዲሉ የሲቲ ራሴል ወራሽ ወንድም ራዘር ፎርድ እነዚህን ከድርጅቱ ያባረራቸውንና የእነርሱም ተከታዮች የነበሩትን ስዎች ለጌታ በ ዓም መጥቶ ዓለምን ሣያጠፋ መቅረት ምክንያት አደረጋቸው እንዲህ ባለ ወቅት ሁልጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ተፈልጐ በቀዶ ጥገና መልክ ትርጉም ከተስጠ በኋላ በገሐድ ለምዕመናኖቹ ይገለፃል ጌታ በ ዓም ያልመጣው እምነተ ቢስ ከሀዲዎች ሰዎች ስለነበሩ በመጀመሪያ እነርሱን በፍርድ ከድርጅቱ እንዲሰናበቱ ለማድረግ ብሎ ነው ይህም አስቀድሞ በሐዋርያት የተነገረ ትንቢት ነው ብለው የሚከተለውን ጥቅስ ጠቀሱ የተጠቀሰው ጥቅስ በኛ ጴጥሮስ ምዕራፍ ቁ ላይ የሚገኘ ው ሲሆን እንዲህ ይነበባል «ፍርድ ከእግዚአብሔር ተነስቶ የሚጀምርበት ጊዜ ደርሷልና አስቀድሞ በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን። እንዲህ ነው የእግዚአብሔር የሚታይ ምድራዊ ድርጅት ኘ ሬዝዳንትና የኘሬዝዳንቱ ፍጹም ታዛዥዎች የሆኑ ሰባቱ የቦርድ ዳይሬክተሮች በቤንዚን የተመሰለውን የዓለም መጨረሻ መምጣት ዓመት ጠቅሰው በእንዲህ ዓመተምሕረት ዓለማችን ትጠፋለች የሚል የትምህርት ፍልስፍና ማዘጋጀት ካልቻሉ የድርጅቱ ክስረት ይከሰታል በአውቀታቸው በገንዘባቸው እና በጉልበታቸው ሁለገብ አገልግሎትን የሚያበረክት ምዕመናን አይገኝም እርዳታ ይቆማል በሌሳ አበባል ቤንዚን ባለቀበት መኪና የተመሰለ የድርጅታቸው ሥራ ይቆማል ነገር ግን ከላይ የተጠቀሱት መሪዎች በዚህ መልክ ፍልስፍናን ካዘጋጁ ማለት ቤንዚን ተሞላ ማለት ነው የቆመች መኪና ወይም የክስረት ቀስት ያሳየው ድርጅት ክፍተኛ የትርፋማነት እንቅስቃሴን አሣየ ማለት ነው የዓለም መጨረሻ በቅርቡ ይሆናል የሚለው ስብከታቸው ከታወጀ እያንዳንዱ የይሖዋ ምስክር አባል በንቃት ሁለገብ አገልግሎቱን ያበረክታል መኪናዋ መክነፍ ጀምራለች ወይም የድርጅቱ ሥራ በትርፋማነቱ እንቅስቃሴው እየተጧጧፈ ነው ማለት ነው ምስክሮቹ የዓለም መጨረሻ በዚሁ በሕይወታችሁ ዘመን ይመጣል ክዚህ ዓም እስክዚሀ ዓም ድረስ ዓለም ጠፍታ እናንተ የአምላክ አገልጋዮች በሬሣዎች መካከል ቆማችሁ ትቀራላችሁ ክተባሉ በጣም ተግተው ይሠራሉ ገንዘብን ለማህበሩም ያዋጣሉ ነገር ግን የዓለም መጨረሻ ቶሎ የማይመጣ ክመሰላቸውና ይኸው ስብከት በየጊዜው በጆሮአቸው ካልተንቆረቆረባቸው ምስክሮቹ ይዝላሉ ድርጅቱንም አያንቀሳቅሱትም አገልግሎታቸውን ያቆማሉ መጽሐፎቻቸውን አይገዙም አይሸጡላቸውም ምስክሮቹ በጣም ራስ ወዳድነት ስለተጠናወታቸው የዓለም ሕዝብ በሙሉ አልቆ እኛ ለምን ወደ ሰማይ አልተወሰድንም የሚለው ኩርፊያቸው አይጣል ነው የዓለም መንግስታት ከእነሰራዊታቸው በቅርቡ ይጠፋሉ ከተባለ ይቧርቃሉ የዓለም ፃይማኖቶች ለዓለም ሕዝብ ደህንነት ሲፀልዩ የይሖዋ ምስክሮች ግን ሌት ተቀን የጠቅላላ ዓለም ጥፋት በቶሎ እንዲመጣ ይፀልያሉ ስለዚህ በ ዓም የዚህ ዓለም መንግሥታት በሙሉ እግዚአብሔር ስለአላጠፋቸው አኩርፈው ድርጅታቸውን እንደጉድ ስለለቀቁ ይህንን የአባሎቻቸውን መልቀቅ በኛ ጴጥሮስ ፈቁ ሳይ የተነገረው ትንቢት እንዲፈፀም ተብሎ ነው የሚል ስብከት ለቀሪዎቹ ምዕመናን ሰጡ የ ዓም የዓለም ጥፋት ያልመጣው ስለዚህ ነው ብለው ሕዝቡን ካረጋጉ በኋላ ቤንዚን ማለቁን የማሕበሩ ኘሬዚዳንት በደንብ ተንነዘበ ስለዚህ ሌላ ፍልስፍና ቀምሮ የዚህች ዓለም ጥፋት በዚህ ዓም ይመጣል ማለት አስፈላጊ ሆነ ለኛ ጊዜ ሌላ የዓለም መጨረሻ በቅርቡ መሆን ማወጅ ግድ ሆነባቸው በ ዓም የተሞላ ቤንዚን ከዚህ በሳይ በተጠቀሰው ዓም «አሁን በመኖር ላይ ያሉት ሚሊዮኖች ከቶዉኑ አይሞቱም» በእብአ ከ ከሃ ሀ የሚል መጽሔት አወጡ በዚህ መጽሔት ላይ ለኛ ጊዜ በ ዓም ዓለም ትጠፋለች እኛም ወደ ሰማያዊ አገራችን እንለወጣለን ብለው አወጁ የእግዚአብሔር መንግሥት ከፍ አለች ጠላትዋ ተጋለጠ በሚል ርዕስም የሕዝብ ንግግሮችን በየጉባኤያቸው አሰሙ ይህንን ስለአሉ ብቻ እነአይጠናሆዱ በጐች ወደ ድርጅታቸው ጐረፉ ይህንኑ ቀጥሎ በቀረበው ሰንጠረዥ መመልክት ይቻላል እንዲሁም የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ ላይ የ እትም መጽሐፍ ገጽ ፖራግራፍ ሳይ የተባለውን ተመልከቱ የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ዓላማ ዓም እትም በተሰኘው መጽሐፋቸው በገጽ ፖራግራፍ ታሪኩን አንብቡ። በዚህ ውድድር ወንዶች ባሉበት ጉባኤ የሚወዳደሩት ወንዶች ብቻ ሲሆኑ እራሱን እሳልፎ የሰጠ ወንድ በሌሰበት ጉባኤ ግን ሴቶችም እንደወንዶቹ እንዲወዳደሩ ይፈቀድላቸዋል ሴቶች ወንዶች ባሉበት ለሐላፊነት እንዳይወዳደሩ ድርጅቱ ያልፈቀደው የዚህ ድርጅት መሥራች የሲት ራሴል ባለቤት ኩባንያ ሴት በወንድ ላይ መሰልጠን ወይም ወንድ እያለ የአመራር ቦታን መያዝ የለባትም በሚል ደንብ እንድትባረርና ብሎም ድርጅትዋን የተቀማችበት ደንብ ስለሆነ ይህን ደንብ ማሕበሩ ለመሰረዝ ስላልፈለገ ብቻ ነውሹ ይህንን ዘዴ የፈለሰፈው የድርጅቱ መሥራች ሊት ራሴል ስለሆነ ያኔ ሺህ የአሜሪካን ዶላር አራሱ እንደልብ በፈላጭ ቆሪጭነት ለሚያሽከረክረው አዋጥቶ ሌሎችም እንዲያዋጡ ገፋራቐው ይህ የሹመት ውድድር በጉባኤ ውስጥ እንደአስፈላጊነቱ አየታየ በየጊዜው የሚደረግ ሲሆን ልባምና ታማኝ አገልጋዮች ለሚባሉት ለማህበሩ አሻንጉሊት የቦርድ ዳይሬክተሮች በየዓመቱ እንዲወዳደሩ ተወስኗል ለምሳሌ እኤአ በ ዓም የማሕበሩ ኘ ሬዝዳንትና ሌሎችም የማሕበሩ የቦርድ ዳይሬክተሮች ይመረጣሉ ተብሎ ተሰበሰቡ በዚህ ስብሰባ ላይ የሚሆኑ ወንድሞች ተገኝተው ተወዳድረዋል ከዚህ ውድድር የተገኘው ገንዘብ ዐ ዶላር እንደነበር ከታሪኩ እንዘክራለን ጅህ እንግዲህ በየአገሮቹ በየአገሩ ጉባኤዎች ሥር ያሉት ሰሐላፊነት ቦታ የሚደረገውን ውድድር አይጨምርም ከዚህ በላይ ከተገለፀው ታሪካቸው አንዛር ነገሮችን በአንክሮ ስናይ ይህ ድርጅት ሸቀጥን ገዝተው ወይም አምርተው በመሸጥ ከሚነግዱት ታላላቅ ኩባኒያዎች ያላነሠ ገቢ እያገኘ ነገር ግን በበጎ አድራጊ ድርጅት ስም ምንም ቀረጥ የማይከፍል የሠራተኛን ደመወዝ የማይከፍል ድርጅት ነው እንደዚህ እያደረጉ ሞላውን አባሎቻቸውን በገንዘብ እያወዳደሩ ቁማሩን ቀምረው በቂ ገንዘብ ካገኙና ከተደራጁ በኋላ የማያሳጣ ሌላ የቁማር ዘዴን ይፈለስፉና በገንዘብ ምዕመናኖቻቸውን ማወዳደር ተዉ ይህን ዓይነቱን ያቋረጡት ከ ዓመት በኋላ ነው ከሁሉ የሚገርመው አራሳቸውን ሲያመፃድቁ እኛ እንደስመ ክርስቲያኖች ቆሪ ወይም ገበቴ በጉባኤያችን እያዞርን አናስቸግርም እንዲህ ማድረግ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ነው እያሉ ሌሎችን ማውገዛቸው ነው ይህንን ካቋረጡ በኋላ ጭንቅላታቸውን በፍልስፍናቸው ለአጠቡት አባሎቻቸው ይህንን የሚታየው ምድራዊ የእግዚአብሔር ድርጅትን ማንኛውም አራሱን አሳልፎ የሰጠ የይሖዋ ምስክር በገንዘብ መርዳት አለበት በዓለም ሁሉ የአግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል ስለሚሰበክ ለመስበክ ጊዜ የሚያጥረው ሰው ሁሉ ገንዘቡን አያዋጣ በማሰበክ የምሥራቹ ሥራ ተካፋይ መሆን አለበት ስለሚሉ ሁሉም በዓመት ይህንን ያህል አዋጣለሁ እያሉ ቃል ገብተው ያዋጣሉ እንዲሁም ከሞታችሁ ለእግዚአብሔር ድርጅት በሕግ ተናዘዙ ስለሚባል የብዙ ቤተሰቦች ልጆች ተክደው ለዎች ታዎር ተናዝቨዋል እየተናዘዙም ነው እሩቅ ሣንፄድ ስለዚሁ ታሪክ እኤአ ታህሣሥ ዓም በአማርኛ የታተመውን የመጠበቂያ ግንብ የዋች ታዋር ጋዜጣ ገጽ አንብቡ እንዲሁም የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ዓላማ ላይ የ ዓም እትም መጽሐፍ ምዕራፍ አንብቡ ራሴል ይህንን ሁሉ ተንኮል ይፈፅም የነበረው በዘመት እጅግ ታዋቂ እና በዋሽንግተን ዲሲ ከ ዓም እኤአ ጀምሮ የአሜሪካን መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልዩ ጠበቃ ከነበረው ጆሴፍ ፍራንኪሊን ራዘር ፎርድ ከሚባል ግለሰብ ጋር በመመካክርና በመመሳጠር ነበር በዚህ ሰውዬ ሕጋዊ ሽፋን ሰጭነት ራሴል የሚስቱን ማለት የማሪያን ኩባኒያ አጭበርብሮ እኤአ በ ዓም ሙልጭዋን እንዲያስወጣት ካስደረገ በኋላ ወዲያውኑ ማለት በ ዓም የዋች ታዎር ማሕበር አባል ሆነ። ስለዚህ ልዩ የማሕበሩ መልእክተኛ ማለት በዚያን ዘመን ፒሊግሪም ዌ ርኮሀነ ሆነ ይህ ግለሰብ ሕጋዊ ሽፋን እየሰጠው በእውቀት ያልገፋው አፈጮሌ ራሴል የሚስቱን ኩባኒያ እንዲቀማት ከረዳ በኋላ የዳኝነት ሥራውን ትቶ የኩባንያ ባለሥልጣን ሆኖ የራሴል የጥቅም ተካፋይ ሆኗል ራሴል ወዲያውኑ ሲሞት ይህ የሕግ ምሑር የቦርድ ዳይሬክተሮች የተባሉት እያሉ በቀጥታ የማሕበሩ ኘሬዚዳንት ሆነ ከዚህ በፊት እንደተገለፀው በተቃወሙ ጊዜ አውቆ ሕጋዊ መሠረት አሣጥቷቸው ስለነበር ከኖሩበት ቤቴል ጠራርገው አስወጣቸው አንወጣም ያሉትንም በፖሊስ ኃይል አባሯቸዋል የአፋፎ ልጅ ጠላፎ እንዲሉ ይህ ግለሰብ ለድርጅቱ ሕጋዊ ሽፋን እየሰጠ በበለጠና በረቀቀ መልኩ የዓለም መጨረሻ ጥፋት መጣብህ መጣብሽ በሚለው ማስፈራሪያ ኘሮፖጋንዳቸው ቀጠለ በ ዓም ዓለም ያልጠፋችበት ምክንያት ማስተባበያ በትጋት ስለተሰጠና ከአመፀኞች ጋር የተባበሩት ሺህ ምስክሮች ከድርጅቱ ስለተባረሩ ድርጅቱ እንደበፊቱ ከመፍረስ ዳነ ምዕራፍ የእነ አብርፃዛም የይስሐቅና ሣራ አሁኑኑ መነሣት ስብከት ከእነ ዊሊያም ሚለር እስከ ሲቲ ራሴል የሕይወት መጨረሻ ዘመን ድረስ በዋናነት ሕዝብን ያሞኙበት ዘዴአቸው የዓለም መጨረሻ ጥፋት ስለደረሰ እንዳትጠፋ ቶሎ እራስህን አድን የሚል ነበር እንደዚህ ባለ ዓመተ ምህረት የዓለም መጨረሻ ይሆናል እያሉ በየ ዓመት ተኩል ርቀት የዓለም መጨረሻ ጥፋት ያውጁ ነበር ይህንኑ ታሪካቸውን ነከ ቪበ ከ በዛገበ ዞህ የይሖዋ ምስክሮች በመለኮታዊ ሥራ በተሰኘው የ ዓም እኤአ በታተመ መጽሐፋቸው ከምፅራፍ ገጽ እስከ የምንመለከተው ነው። ከሚለዋወጠው የይሖዋ ምስክሮች ትምህርት አንፃር እነዚህ አባቶች የተባሉት እነማን አንደሆኑ ልጆች የተባሉት ደግሞ እነማን እንደሆኑ ቀጥለን ተራ በተራ እንመልከት እንደ አንድ ወቅት መጀመሪያ ስብከታቸው ከሆነ አባቶች የተባሉት የአምላክን ትእዛዝ የጣሱ እንደ አዳም ያሉት የጥንት ለዎች ናቸው በሌላ በኩል ደግሞ ልጆች የተባሉት ምንም እንኳን ከአጥፊ አባቶች ቢወለጁ የአባቶቻቸውን የጥፋት ጐዳና ሣይከተሉ ፈጣሪውን በማምጳክ የጽድቅን መንገድ የመረጡ እንደእነ አብርፃጎም ያሉት ሰዎች ናቸውፎ ስለዚህ ከታማኝነታቸውና የእግዚአብሔር መንገድ ከመከተል አንፃር ልጆች ቢመረጡ ወይም ቢሾሙ ትክክል ነው የሚል አመለካከት ነበራቸው እነዚህንም ልጆች የተባሉትን በዕብራውያን ምዕራፍ ከቁጥር ፈ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ናቸው ይላሉ በኛ ደረጃ ማሕበሩ ለዚህ ጥቅስ ሌላ ተቃራኒ ትርጉም ለመስጠት የሚፈልግበት ወቅት መጣ ከዚህ በላይ በቁጥር ላይ የተጠቀሰውን ሐሳብ በአናት ለማቆም ፈለጉ ይህንን አዲስ የጥቅሶች ሐላብ ቀዶ ጥገና ዘዴአቸውን በግልፅ አጉልቶ ከመግለጣቸው በፊት ተቀባይነት እንዲያገኝ መሠረተ ሐሳቡን በልዩ ዘዴ ማስተማር ጀመሩ ይህ መሠረተ ሐሳባቸው እንደዚህ የሚል ነበር በራዕይ ምዕራፍ ከቁጥር ከተጠቀሱት ቅዱሳኖች ገና በምድር ላይ የምንገኝ ቀሪዎች እኛ ነን ይላሉ በከሁኑ ሰዓት በምድር ላይ ያሉት የ ሺህ ቀሪ አባሎች ይህን ያህል ነን ብለው በዓመት መጽሐፋቸው ቁጥራቸውን ካወጁ በኋላ በምድር ላይ እንዲቆዩ የተደረጉበትን ምክንያት ዘረዘሩ «እኛ በምድር ላይ እስከ አሁን እንድንቆይ የተፈቀደው በምድር ላይ ገዥዎች ሆነው የሚሾሙትን ልዑላን ተቀብለን ለማስተናገድ ነውእያሉ በሚገባ አስተማሩ እነዚህም ልዑላን በመዝሙር ምዕራፍ ቁ የተጠቀሱ ናቸው የእነዚህ ልዑላን ማንነት ለማወቅ ይሖዋ እራሱ በወሰነው ወቅት በተግባር የምንአየው ይሆናል ከሚል እጠቃላይ መግለጫ ኣንፃር ብቻ በጽሑፍ አስቀመጡ በቪህን ጊዜ እያንዳንዱ ምዕመናን እንደፈለገ ድሮ ከተገለጠለት አንፃር ወይም በሌላ አቅጣጫ የራሱን መላምት ግምት ያስላስላል ድርጅቱ በግልፅ ካላስቀመጠ ግን ጽፎ ለመተርጐም ማንም አይዳዳውም ስለዚህ ከድሮ ትርጉም አንፃር በአባቶች ፈንታ የሚሾሙት እነ አብርፃም እና የመሳሰሉት ታማኝ ሰዎች ናቸው የ ሺህ በምድር ላይ መቆየት ደግሞ ይሀንኑ እውነት ለሕዝብ በሐላፊነት እንዲያስተምሩ ነው ብለው ይደመድማሉ ይሁን እንጂ ለተወሰኑት ዓመታት የ ሺህ በምድር ላይ መቆየት ለልዩ ዓላማ እንደሆነ በደንብ በጐቻቸው እንዲገነዘቡ ካስደረጉ በኋላ እንደገና የተደበቀ ሌላ ልዩ ትርጉማቸውን ሽ ቦመጠኑ በጽሑፍ ብቅ አደረጉ ቀጥለን እንመልከት የቪ ቀሪዎች በምድር ላይ መቆየት ከጊዜ በኋላ የጪጢ ቀሪ አባላት በምድር ላይ መቆየት ዋና ዓላማን መግለጥ ጀመሩ ይኸውም በምድር ላይ ገዥዎች ሆነው የሚሾሙት እንደነአብርዛም ያሉት የጥንት ታማኝ ሰዎች ከመቀብር የሚነሱት አሁኑኑ በቅርብ ስለሆነ ነው ስለዚህ በዕብራውያን ምዕራፍ ከቁጥር ፉ የተዘረዘሩት የጥንት ታማኝ ሰዎችና ሌሎችም ያልተዘረዘሩት ጨድቃኖች በቅርቡ በጉባኤያችን ከአርማጌዶን በፊት ተነስተው ለሕዝቡ ይታያሉ ከአርማጌዶን በፊት እስከ አሁን እየተሰበከ ወይም እየተነገረ ያለው የ ሺህ ቀሪዎች በምድር ላይ መቆየት ምክንያት እነዚህን የጥንት ታማኝ ሰዎችን እንዲቀበሉ የፈጣሪ ፈቃድ ስለሆነ ነው በቅርቡ የጥንት ታማኝ ሰዎች ከመቀብር ሲነሱ ከተቀበሉአቸው በኋላ ቅዱሳን ቅቡዓን ቀሪዎቹ ወደ ሰማያዊ አገራቸው ይዛወራሉ ብለው አረፉ ይህንን ትምህርት ወይም ስብከት በሚገባ ከዳር እስከ ዳር አደረሱትነ በየቦታው በየአገሩ እና በየጉባኤዎች አፈጮማ።