Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ትርጉም ነገረ ማረያም ከሁለት ቃላት የተገኘ የተሰናነለ ነው። ላ ቀስት ደመና እግዚአብሔርም ለኖኅና ለልጆቹ እንዲህ ብሎ ተናገረ እኔም እነሆ ቃል ኪዳኔን ከእናንተና በኋላ ከሚመጣው ከዘራችሁ ጋር አቆማለሁ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ዳግመኛ አይጠፋም እግዚአብሔርም አለ በኔና በናተ መካከል ከእናገተም ጋር ባለው በህያው ነፍስ ሁሉ መካከል ለዘላለም የሚያደርግው የቃልኪዳን ምልክት ይህ ነው። የምውጀመሪያይቱ ምድር ለሰው ሕይወት የሆነውን ፍሬ ያበቀከቸው ምነም ዓይነት ዘር ሳይዘራባት በእግዚአብሔር ቃለ ብስራት ምክንያትነት ብቻ ነው። ወላዲተ አምላክ ቅዱስት ድንግል ማርያምም ለመድኃኒተ ዓለም ወደዚሀ ዓለም የመጣውን ክርስቶስን የወለደችው ያለዘርዐ ብእሲ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ቃል ነው።
ነገረ ማርያም ሲል በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በኩል ለሰው ልጅ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተገለጠውን ሁሉ የምነማርበት ትምህርት ነው በዚህም ትምህርትም በሰው ልጆች የመዳን ምሥጢር ውስጥ የእመቤታችን የድንግል ማርያም አስተዋጽኦ ከዚሀም የተነሣ የተሰጣት ጸጋ ክብርና ቅድስና ስለዚሀም እኛ ልናቀርብላት የሚገባን ክብር ስግደት ምስጋና ወዘተ ምን እንደሆነ ተገቢ ዕውቀት እናገኛለገ የሚጀመረውም ከስሟ ትርጓሜ ነው ስመ ድንግል ማርያም ትረጓጫ በቤተ ክርስቲያናችን ማርያም የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ማሪሃም ሚርያም ሲሆን ትርጉሙም እመሙ ብዙኃን የብዙዎች እናት ማለት እንደሆነ። የባሕርይ አምላክ ከሰማይ ወርዶይ በማኅጸነ ድንግል ማርያም በተዋሕዶ ሰው የሆነበት ምሥጢር ከሰው አእምሮ በላይ ነው ይህ አምላክ ሰው የሆነበት ጥበብ የመንፈስ ቅዱስ ግብር እጅግ ጥልቅና የማይመረመር ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «የእግዚአብሔር ባለጠግነት ጥበብና ዕውቀት እንዴት ጥልቅ ነው። ቅዱስ ዳዊት «እግዚአብሔርን ሥራህ ግሩም ነው በሉት» ያለው ለዚህ ነው ቅዱስ ዮሴፍ እርሱ በማያውቀው ምሥጢር እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ፀንሳ በማግኘቱ እንደ ሰው ተቸግሯል ምክንያቱም ምንም ዓይነት ሥጋዊ ምክንያት አያገኘባትምና ነው። «ብሥራተ ገብርኤል ወፅንሰት» ከዚሀም በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምጮጋቢት ቀን በዕለተ አሁድ በ ሰአት በቤተ መቅደስ ሀርና ወርቅ እያስማማች ስትፈትል የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ ወደ እመቤታችን በምጣ ጊዜ «ደስ ያለሽ ጸጋግም የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካንዊቺ ጋር ነው ከሴቶች ተለይተሸ አንቺ የተባረክሽ ነሽ » በማለት አመስግኗታል ሉቃ ከእርሷ በፊት ይሀን በሚመስል ምስጋና የተመሰገነ ማንም አልነበረም ለመጀመሪያ ጊዜ ለእመቤታችን የተሰጠ ምስጋና ነው ። ሰው ከእግዚአብሔር በመገፈስ መገፈሳዊ ልደት ተወልዶ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሚሆን ሁሉ ረቂቁ ከግዙፉ ማለትም እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከእመቤታችን ከቅድስት ድገግል ማርያም ተወልዶ የሰው ልጅ እንደሆነ ለመናገር ፈልጎ ነው። ነፍስ ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ ያለች በመሆኗ አካላዊ ቃል በማኀጸነ ድንግል ማርያም አድሮ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ሰው በሆነ ጊዜ ከሥጋዋ ሥጋ በነሣበት ቅጽበት ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ ያለችን ነፍስም ነሥቷል። የሰው ልጅ» ተብሎ አይጠራም ነበር ነገር ግን ሰው የሚያሰኘውን ሥጋን ነፍስንም ከእመቤታችን ነሥቶ በተዋሕዶ ሰው በመሆኑ « የሰው ልጅ» ተብሏል። ሣይ አበው ፄ። ቅዱስ ቄርሎስ ደግሞ «በኋላ ዘመንም ገብርኤል መልአክ ወደ ንጽሕት ድንግል ማርያም በተላከ ጊዜ ጸጋን ክብርን የተመላሽ ድንግል ሆይ እግዚአብሔር ከሥጋሽ ሥጋን ከነፍስሽ ነፍስን ነሥቶ ሰው ይሆናልና ክብር ላንቺ ይገባል ብሎ በነገራት ጊዜ ሳይወሰን በማይመረምር ግብር ያለዘርዐ ብእሲ ያለወንድ ዘር በመስማት ብቻ ቃል በማኅፀኗ አደረ» ብሏል። ሣይ አበው ደ ሾ። ቅዱስ ዮሐገስ «ቃል ሥጋ ሆነ» ያለው «ሥጋን ብቻ ነሣ» ለማለት አይደለም የነፍስ እና የሥጋን ተዋሕዶ በሥጋ ስም ሲጠራ እገጂ። ሃይ አበው ። ቅዱስ አቡሊድስም «ሥጋ የሌለው እርሱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድገግል ማርያም ሥጋን ነፍስን ነሥቶ ሰው ሆነ እርሱን የምንመስል ሰማያውያን ያደርገን ዘገድ እርሱ ሰማያዊ ነውና። ቅዱስ ኤራቅሊስም «አምላክን ከወለደች ከእመቤታችን ከቅድስት ድገግል ማርያም በነሣው አካል ሥጋ ከእርሱ ጋር አንድ ሆነ ከባሕርያችን ተገኝቶ አምላክ የሆነ ሥጋ ነው መገፈስ ቅዱስ ሕይወቱ ሲሆገ የምትናገር የሥጋ ሕይወት ነፍስ አለችው» ብሏል። ቅዱስ ቄርሎስም በበኩሉ «ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ ባሕርይ የተገኘ አንድ ወልድ ቃል እንደሆነ ተናገሩ ከባሕርይ አምላክ የተገኘ የባሕርይ አምላክ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ሁሉ የተፈጠረበት እርሱ ነፍስን ሥጋን ነሥቶ ሰው ሆነ ከድንግልም በሥጋ ይወለድ ዘገድ ዉደደ በእኛም ባሕርይ ተገለጠ ሰው የሆነበት ባሕርይ ይሀ ነው። ሣይ አበው ፅ ቃል ሥጋ የሆነው ያለ ሚጠት ነው ሜጠት ማለት መመለስ ማለት ነው። ቅዱስ ቄርሎስ «ክርስቶስን በፌት ሰው ሆኖ ኋላ ተመልሶ አምላክ ሆነ አገለውም ቃል ጥንቱን አምላክ ነበረ እንጂ እርሱ አገዱ ሰው የሆነ አምላክ አንደሆነ እናውቅ ዘንድ» ብሏል። ምክገያቱም ቃል እግዚአብሔር ነውና ዮሐ ። ሃይ አበው ከ ። ሦስተኛም «የእግዚአብሔር ቃል ሥጋን ወደ መሆን ሥጋም መለኮትን ወደ መሆን ተለወጠ አገልም የእግዚአብሔር ቃል አይናወጥም አይለወጥምና» ብሏል ይ አበው ዓ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙም «ሁሉን የፈጠረ ነው ሰው ከመሆኑ አስቀድሞ ሰውም ሆኖ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከተወለደ በኋላ እግዚአብሔር ቃል ነውና እርሱ መቸም መች አገድ ነው የመለኮቱ ባሕርይ አልተለወጠም» ብሏል። ሃይ አበው ፎ። ሣይ አበው ይ። በተዋሕዶ ሰው የሆነ የባሕርይ አምላክ ነው» ብሏል። ሣይ አበው ሼ ፔ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ «ነገር ግን እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ አንድ እገደሆነ ብገናገር ወዲህም ከእኛ ባሕርይ የተገኘ ሥጋ ያለመለየት በማይመረመር ተዋሕዶ ከቃል ጋር አገድ መሆኑን እኛ እናውቃለን ሥጋ የመለኮትን ባሕርይ እገዳልለወጠ መለኮትም እገዲሁ የሥጋገ ባሕርይ አልለወጠም እርሱ ወልድ በተዋሕዶ ሰው የሆነ አምላክ ነው» ብሏል። ቅዱስ አትናቴዎስም «እርሱ ሰው የሆነ አምላክ ነው ስለዚህም መለኮት ሥጋን ወደ መሆን ሥጋም መለኮትን ወደ መሆን አይለወጥም እርሱ ከመለወጥ ከመለዋወጥ ሁሉ የራቀ ነው ከተዋሕዶ በኋላ ግን ፈጽሞ መለየት የለበትም ሰው የሆነ ቃል አንድ አካል አገድ ባሕርይ መሆኑ እውነተኛ ተዋሕዶው የጸና ነው እግዚአብሔር ያደረባቸው አበው አእገዳስተማሩን» ብሏል። ይ አበው ቃል ሥጋ የሆነው በተዋሕዶ ነው አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ሰው የሆነው በተዋሕዶ ነው። ሃይ አበው በተጨማሪም «ተዋሕዶንም አስረዳለሁ እግዚአብሔር ቃል በአካሉ ፍጹም የሚሆን ነፍስ ዕውቀት ያለው ሥጋን ከእኛ ባሕርይ ነሥቷልና እርሱንም ተዋሕዷልና ስለዚሀም ነፍስን ሥጋን ተዋሕዶ ሰው የሆነ እግዚአብሔር ቃል አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደሆነ እንናገራለን» ብሏል። ሣይ አበው ዉ። የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ባበሠራት ጊዜ «ከአንቺ የሚወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል የእግዚአብሔር አብ ልጅ እግዚአብሔር ወልድ ነው ከሦሥቱ ቅዱስ አገዱ ቅዱስ ነው ማለቱም ለምሥጢረ ተዋሕዶ ምስክር ነው። ማቴ ሉቃ ዮሐ ።